ይህ ኮርስ ለግራፊክ ዲዛይን ሙሉ ጀማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ከመሠረታዊ የዲዛይን መርሆዎች ጀምሮ Photoshop, Illustrator, Canva በመጠቀም ፕሮፌሽናል ዲዛይኖችን እንዴት መስራት እንደሚቻል ይማራሉ።
በኮርሱ መጨረሻ የራስዎን Logo, Banner, Flyer, Business Card, Social Media Post እና Brand Identity መስራት ይችላሉ።
Project ID:RH-6928-lancer